It is a thriller rare in modern Olympics. With amazing grace he changed the Olympic Marathon leaving colorful footsteps forever. First he ran barefooted then in shoes.
Abune Petros was an archbishop of the Ethiopian Orthodox Church in much of the central and Eastern parts of Ethiopia during the late 1920s and early 1930s
ሕይወቴን በሙሉ ያሳለፍኩትበኪነ-ጥበብ ውስጥ በተዋናይነትና በገጣሚነት ሙያ ነው፡፡ ወደ አሜሪካ ከመጣሁ በኋላ ኑሮን ለማሸነፍና ቤተሰቤን ለማስተዳደር ያልሰራሁት ራሁት ሥራ የለም፡፡ እንዲያው ሆኖ ግን ከምወደው ሙያ አልተለየሁም፡፡ ጥበብ ለአኔ እንደሱስ ነው፣ ከጥበብ ተለይቼ መኖር አልችል፡፡ በዚህ አለም ላይ ዳግም የመኖር ዕድል ቢሰጠኝ፣ የምመርጠው የአሁኑን ሙያዬን መሆን የምፈልገውም የአሁኗን ዓለምፀሐይን ነው፡፡
Dame Anita Roddick, DBE (23 October 1942 – 10 September 2007) was a British businesswoman, human rights activist and environmental campaigner, best known as the founder of The Body Shop, a cosmetics company producing and retailing beauty products that shaped ethical consumerism
In the late 1970’s, she began performing at Addis Ababa night clubs, cultivating her songwriting and singing technique and emulating Aretha Franklin, Donna Summer and other Western vocalists whose records were popular in the local discos.
ለጊዘው ልንቸገር እንችላለን፡፡ዋናው ነገር ግን በውስጣችን ያለውን እምነት እና የሚገጥሙንን መልካም እድሎች እንዴት እንደምንጠቀምባቸው ማወቅ ነው፡፡ አባቴ ህልምን መተለም አስተምሮኛል፡፡ ትላልቅ ነገሮችን መስራት እችላለሀሁ፣ የሚል እምነት እንዲያድርብኝ የሚያስችለኝን ልበ ሙሉነት ያስታጠቀኝ እሱ ነው፡፡ ይሄ ለእኔ ታላቅ ስጦታ ነው፡፡
ትግራይ ክልል ሽሬ አውራጃ በ1954 ዓ/ም ሲወለዱ ለወላጆቻቸው ሁለተኛውና የመጨረሻው ልጅ ሆኑ፡፡ በግብርና የሚተዳደሩት እናትና አባት ሁለት ወንድ ልጆቻቸውን ለማሳደግ ከህይወት ጋር ትግል መግጠም ግዳቸው ነበር፡፡ አቶ ሰዒድ ያኔ የስልጣኔ ንፋስ ሽው ባላለበት ሽሬ ሲኖሩ መደበኛ ትምህርታቸውን ለመከታተል የ45 ደቂቃ መንገድ በእግራቸው መጓዝ ግድ ይላቸው ነበር፡፡ የ14 ዓመት ታዳጊ ሳሉ በ1968 ዓ.ም አባታቸው ከሰሊጥ እርሻቸው 600 ብር ማግኘት ቻሉ፡፡
ይህንን ሙያ ለመከተል ለሚፈልጉ ሰዎች ሙያው የሚፈልገው ነገር ጽናት ነው፡፡ በጣም ተግቶ መስራት ነው፡፡ ብዙ ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታዎች አሉ ብዙ ሞራልን የሚነኩ ነገሮች ያጋጥማሉ፡፡ ያሉትም መድረኮች ውስን ናቸው፡፡ መድረክ ማግኘት ይከብዳል፡፡ ነድረኩንም ካገኘህ በኋላ ልታጣው ትችላለህ፡፡
ከወንድሜ ከቀሰምኳቸው የሕይወት ቁምነገሮች አንዱ፤ ለራስ ክብር መስጠት ሲሆን ይሄንንም ለማሳካት ታማኝና ሃቀኛመሆን እንደሚያስፈልግ ተምሬአለሁ፡፡
“እኛ ቤት ጨዋታ፤ ፍቅርና ደስታ ተዝቆ አያልቅም“ዘላለም ኩራባቸው ተወልዶ ያደገው በሀዋሳ ከተማ ነው፡፡ የሃይስኩል ትምህርቱን ካጠናቀቀ በኋላ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት በሜጋ አድቨርታይዚንግ በ “ፍሪላንሰት “ ወደ ማስታወቂያ ስራ የገባው ዘላለም የሰዎችን ድምጽ አስመስሎ በማቅረብ በእጅጉ አድናቆት አትርፏል፡፡
Biographies List:
1 to 10 of 38