ሳይንስ የስኬታማ ልጆች ወላጆች ተመሳሳይ ነገር አላቸዉ አለ

ሳይንስ የስኬታማ ልጆች ወላጆች ተመሳሳይ ነገር አላቸዉ አለ

 

ማንኛዉም መልካም ቤተሰብ ልጆች ከችግሩ እንዲጠበቅ፤ በትምህርት ጎበዝ እንዲሆኑ አድገዉ ጥሩ ደረጃ ላይ እንዲደርሱ ይፈልጋል፡፡ ምንም እንኳ ስኬታማ ልጆችን ማፍራት የሚቻለዉ በዚህ ወይም በዚያ መንገድ ነዉ የሚለወጥ ነገር ማስቀመጥ ባይቻልም የስነ ልቦና ባለሞያዎች ዉጤታማ ልጆችን ማሳደግ አወንታዊ ተጽኖዎች ናቸዉ፡፡ የሚሏቸዉ ለይተዉ አስቀምጠዋል፡፡ የስነልቦና ባለሙያ ሆኑት ተመራማሪዎች እንዳስቀመጡት የዉጤታማ ልጆች ወላጆች፡-

  1. ልጆቻቸዉ እንዳቅማቸዉ የቤት ውስጥ ስራ እንዲሰሩ ያደርጋሉ፡፡ ልጆች ለራሳቸዉ፤ለቤተሰብ አጠቃላይ የተሻለ ቢሆንም ማድረግ ያለባቸዉ ተጽኖዎች መኖር እንዳለበት ማወቅ አለባቸዉ፡፡
  2. ልጎቻቸዉን ማህበራዊ ክህሎት ያስተምራሉ
  3. ከልጆቻቸዉ ብዙ ነገር ይጠብቃሉ
  4. ወላጆቹ እርስ በእርስ ጥሩ ግንኙነት አላቸዉ
  5. ወላጆቹ በከፍተኛ ትምህርት ተቋም ያለፉ ናቸዉ
  6. ልጆቻቸዉን ከልጅነተት ጀምሮ ሂሳብ ያስጠናሉ
  7. ከልጆቻቸዉ ጋር ትስስር  ይፈጥራሉ
  8. ብዙ የሚጨነቁ አይደሉም
  9. ውጥረትን ለማሰወገድ ከመፍጨርጨር ይልቅ ቀድሞ በጥረት ብዙ ነገሮችን ማስተካከል ይመርጣሉ

10.እናቶቹ ዉለዉ የሚገቡ ናቸዉ

11.የወላጆቹ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ደረጃ የተሸለ ነዉ

 

ምንጭ፡ ሪፖርተር ጋዜጣ

 

  

Related Topics