ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ የክብር አምባሳደር ሆኖ ተሰየመ:

 

ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በቀድሞዋ የኖርዌይ ማራቶን ሯጭ በተመሠረተውና ‹‹አክቲቭ ኤጌኒስት ካንሰር›› በተባለው ፋውንዴሽን የፀረ ካንሰር እንቅስቃሴ የክብር አምባሳደር ሆኖ ተሰየመ:: የኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላይላ ኮሃሪ ለሁለት ቀናት በ

ናሽናል አቪዬሽን ኮሌጅ በአዲሱ ዓመት የማስትሬት ፕሮግራሞችን ሊያስተዋውቅ ነው

 

እስካሁን በበረራ መስተንግዶ (ሆስተስ)፣ በፍሮንት ኦፊስ ኦፕሬሽን፣ በቲኬቲንግና በሪዘርቬሽን፣ በሆቴል ኦፕሬሽን፣ በኤርላይን ደንበኞች አያያዝ ዘርፎችና በሌሎችም ተያያዥ የአቪዬሽን ሙያዎች ተማሪዎችን ሲያሠለጥን ቆይቷል:: ከዚህ በላይ ወደፊት

Economic Activities in Hawassa

 

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በተያዘው 2009 በጀት ዓመት 18.8 ቢሊዮን ብር ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ብድር ለመስጠት አቀደ:: ከዚህ ውስጥ 11.08 ቢሊዮን ብር ብድር በበጀት ዓመቱ ውስጥ እንደሚለቀቅ ተጠቁሟል:: ባንኩ ከዚህ ቀደም ካበደረው ብድር ስድስት ቢሊዮን ብር

ንግድ ባንክ የበጀት ዓመቱ ክንውን አመርቂ መሆኑን ገለጸ

 

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2008 በጀት ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ 27.5 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ጠቅሶ፣ የባንኩ ያልተጣራ ትርፍ 13.9 ቢሊዮን ብር መሆኑንና የባንኩ ጠቅላላ ሀብት 384.6 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ፣ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በዓመቱ ውስጥ ግማሽ ቢሊየን ብር ማትረፉን ገለፀ

 

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 28፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በተጠናቀቀው በጀት አመት የ2 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር የአርቦን ገቢ አስመዝግቤለው አለ። ድርጅቱ ለጣቢያችን በላከው መረጃው ከታክስ በፊት አጠቃላይ ትርፉም 522 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ደርሷ

የሀዋሳ ዪኒቨርስቲ ምሩቃን ሀገር አቀፍ ፈጠራ ተሸላሚዎች

 

አቶ መብቱ አበበ ፣ እንግዳወርቅ ከበደና ትዕግስት ታደሰ በኢትዮጵያ ለአምስተኛ ጊዜ በተካሄደው የአይሲቲ ፈጠራ ውድድር ላይ ተሳትፈው አቶ መብቱ አበበ ለጤናው ዘርፍ የሚያገለግል ኢኤምኤስ ስማርት ኤሌክትሮኒክስ ሜዲካል ሲስተም የተባለ ሶፍትዌር

National Technology Roadmap

 

The Ministry of Science and Technology has prepared a ten-year National Technology and Innovation Road-map on 17 sectors that would be significant to guide decision-making in various technology investment strategies for national development.

አዲሷ አለም አቀፍ የቡና ቢዝነስ ተፅዕኖ ፈጣሪ

 

አገልግሎት ከጨረሱ የመኪና ጎማዎች እንዲሁም ከተለያዩ ግብዓቶች ልዩ ልዩ ጫማዎችን በማምረት፣ በአጭር ጊዜም በዓለም ገበያ ውስጥ ታዋቂነትን በማትረፍ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን የተጎናጸፈችው ቤተልሔም ጥላሁን፣ የኢትዮጵያን ልዩ ቡናዎች ለዓለም በማስ

የ2008 , የ300 ሺሕ ብር ፈጣሪዎች

 

ከተመሠረተ ስድስት ዓመታት ያስቆጠረው የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኔኬሽን ቴክኖሎጂ (አይሲቲ) ልቀት ማዕከል፣ ለአምስተኛ ዙር በሚያካሂደው የፈጠራ ውድድር ወቅት ለስድስት አሸናፊዎች 300 ሺሕ ብር ሽልማት አሰናድቷል፡፡የልቀት ማዕከሉ በምርምር እንዲሁም

ከመስከረም 2009 ጀምሮ በ7.5 ሚሊየን ዶላር ሰብል የማዳቀል ስራ ሊጀመር ነው

 

ቢል ጌትስ ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ የአምስት የሰብል አይነቶችን የማዳቀል አሠራሮችን ለማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ከመስከረም 2009 ጀምሮ ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑ ተገለጸ ። ፕሮጀክት አጠቃላይ በጀቱ 7ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ሲሆን ለአምስት